Back to Top
አምልኮን መተው ሽርክ ተብሎ ይጠራል?

ጥያቄ(47): አምልኮን መተው ሽርክ ተብሎ ይጠራል?
መልስ:

አዎን። ከጥቅል የሽርክ ትርጓሜ ስንነሳ ሽርክ ይባላል። ሰላት የተወ ሰው ተዘናግቶ ቢተወው ለስሜቱ ብሎ ነው። ሰላትን የሚተው ሰው በተግባሩ ስሜቱን ከአላህ ትዕዛዝ አስቀድሟል። ከዚህ አንፃር ሙሽርክ ሆኗል እንላለን። አላህ እንዳለው፦

“ዝንባሌውን አምላኩ አድርጎ የያዘውን፣ አላህም ከዕውቀት ጋር ያጠመመውን፣ ሰው ተመለከትከውን?” [አልጃሲያህ:23]

ማንኛውም ከአላህ ትዕዛዝ ዝንባሌውን ያስቀደመ በሙሉ ተግባሩ ከሽርክ ይቆጠራል። ለየት ያለው የሽርክ ትርጉም መተው የሚለውን ባያካትትም።




Share

ወቅታዊ